Author: Meserete Kristos Church
-
የመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ፕሬዚዳንት የኤጄሬ ማረሚያ ቤትን ጎበኙ።
በቤተክርስቲያኒቱ ፕሬዚዳንት መጋቢ ደሣለኝ አበበ የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ ጠዋት በምዕራብ ሸዋ የኤጄሬ ወረዳ ማረሚያ ቤትን ተጎብኝቷል ። የመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የሕግ ታራሚዎች አገልግሎት መምሪያ ላለፉት 14 ዓመታት የእንጨት መሰንጠቂያ መሣሪያ ፣የብሎኬት ማምረቻ ማሽን እንዲሁም ለመስኖ ሥራ የሚሆን የውሃ ፓምፕ ማሽኖችን በመግዛት እና በማሰልጠን የሕግ ታራሚዎች የሞያ ባለበት እንዲሆኑ ከፍተኛ […]